Picnob
Popular
Top Instagram
Home
zeritu_kebede
Posts
DP
Zeritu Kebede
@zeritu_kebede
Love is what my Life is for❣Forgiven
Posts
180
Followers
302k
Following
478
Account Insight
Score
68.04%
Index
Health Rate
54.77%
Users Ratio
633:1
Weeks posts
0.22
Similar user
Posts
Tagged
Stories
DP
Download
ክርስቲያንዬ አልረሳሁህም፤ ልረሳህ አልችልም። አሥራ ዘጠነኛህ ይሆን የነበረውን ልደትህን፣ ትርጉም አለው ጌታንም ያከብራል ብለን ባሰብነው መንገድ ለማክበር ሞከርን። እግዚአብሔር አጽናንቶናል። መኖርም ቀጥለናል፤ እንደነበርነው ግን አይደለንም። የእግዚአብሔር ጸጋ ድንቅ ነው። ሀዘን ውስብስብ ነው። ተስፋችን እውነት ነው። አንተ በመልካም ሥፍራ ነህ። ለዘላለም ሕያው የሚያደርገውን ስለምታውቅ አርፈሃል። እግዚአብሔር ይመስገን። እወድሃለሁ። #19 #heavenlybirthday
26.4k
528
3 months ago
Download
የመጣችሁትን ሁሉ እናመሰግናለን። #ከልጅነትእስከልጁነት book signing በቢሾፍቱ ግንቦት 1፣ 2018 ስለነበረን መልካም ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን። በማስተባበር የረዳችሁንን በጎ ፈቃደኞች እንዲሁም ስፖንሰሮቻችንን፦ ስማይል ስፔሻልቲ ዴንታል ክሊኒክ
@smile_designer__ethiopian
ቤሪ አድቨርታይዚንግ
@berry_advertising
ኖራ ሪዞርት
@noora_resort
ፕሪንት ኢቲ
@printethiopia
ሮህቦት አታሚዎችና
@rehobothprinters
አኮ ኮፊን
@akkoo_coffee
ከልብ እናመሰግናለን። #kelijineteskelijunet #booksigning Photo credit:
@amanuel_sileshi
3,502
10
6 days ago
Download
ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1፣ 2018 በቢሾፍቱ አኮ ኮፊ ከአሥር ሰዓት ጀምሮ #ከልጅነትእስከልጁነት #booksigning #kelijineteskelijunet Photo credit:
@amanuel_sileshi
9,433
35
7 days ago
Download
Book signing በቢሾፍቱ ቅዳሜ ግንቦት 1, 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በአኮ ቡና #ከልጅነትእስከልጁነት #kelijineteskelijunet
1,700
14
9 days ago
Download
Book signing በቢሾፍቱ ቅዳሜ ግንቦት 1 ከአሥር ሰዓት ጀምሮ #ከልጅነትእስከልጁነት #kelijineteskelijunet
1,689
13
16 days ago
Download
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን🙏🏽 የተለዋወጥናቸው ጥቂት ቃላት ትርጉም ያላቸው፣ የሚያበረቱ ነበሩ🤎 #ከልጅነትእስከልጁነት #kelijineteskelijunet #addisababa #booksigning
@Jafer
book
10.3k
60
2 months ago
Download
#ከልጅነትእስከልጁነት Book signing ቅዳሜ የካቲት 14, 2018 ከስምንት ሰዓት እስከ አሥር ሰዓት በአዲሱ የጃዕፈር መጽሐፍ መደብር #kelijineteskelijunet #addisababa #booksigning
@jaferbooks
619
3
2 months ago
Download
መልካም ጊዜ🤍 ሕይወት ምንጭ አቡዳቢ እናመሰግናለን🙏🏽 #ከልጅነትእስከልጁነት #kelijineteskelijunet
4,524
13
4 months ago
Download
ከልጅነት እስከ ልጁነት Book signing event (Dubai) ስለመጣችሁ እናመሰግናለን🙏🏾 #ከልጅነትእስከልጁነት #kelijineteskelijunet
4,222
14
4 months ago
Download
ነገ ቅዳሜ January 3,2026 በእቴቴ ቡና (ዱባይ) ከ5:30pm ጀምሮ #ከልጅነትእስከልጁነት Book signing event #kelijineteskelijunet
4,186
26
4 months ago
Download
ከልጅነት እስከ ልጁነት Book signing event ቅዳሜ January 3,2026 በእቴቴ ቡና (ዱባይ) #ከልጅነትእስከልጁነት #kelijineteskelijunet
810
4
4 months ago
Download
ያላንተ አይሆንም - ያላንተ አልችልም፣ አንዱንም ጥቂቱንም። ያላንተ አይሆንም - ያላንተ አልችልም፣ አንዱንም ጥቂቱንም። ጌታ ኢየሱስ - የኔ ሰላም፣ ጽድቄ ቅድስናዬ፤ ያረፍኩብሀ ደህንነቴ፣ ለዘላለም ተስፋዬ። ታስፈልገኛለህ! እጄን ይዘህ ምራኝ🙌🏾
18.6k
133
4 months ago
View more