Nuhamin Teferi

@nuhaminteferi

ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
Followers
13.5k
Following
72
Account Insight
Score
35.8%
Index
Health Rate
%
Users Ratio
189:1
Weeks posts
ማፊዬ ታላቅ ወንድም 😇 @mafi_duke ማፊ ማለት በ"ልቀህ ታይ" አልበም ውስጥ 6 track 🎼 የሰራ እና ሁሉንም track ደግሞ record 🎙️ ያደረገኝ ወንድሜ ነው ። በርግጥ ከማፊጋ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገናኘነው በዚህ አልበም አይደለም። ገና ለመጀመሪያ ጊዜ መዝሙር ስሰራ "ሀገሬ ሰማይ ነው" የሚለውን ዝማሬ የሰራልኝ እሱ ነው ። ማፊ ማለት በጣም ተጫዋች፣ በጣም ተግባቢ፣ ፊቱ የማይቀያየር ፣ የዋህ ፣ ሰው አክባሪ ነው ...መቼስ ማፊን የሚያውቁ ይህንን ይመሰክራሉ። ከባድ የሚመስሉ ነገሮችን ቀለል አድርጎ የሚያሳይ፣ በጣም positive የሆነ፣ የሚያበረታታ ሰው ነው ። በዛ ላይ በጣም መካሪ ነው ብዙ ስራዎችን እንደመስራቱ መጠን ከብዙ ልምዶቹ ካለፈባቸው መንገዶች ተነስቶ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምን ማድረግ እንደሌለብኝ ብዙ ነገር ነግሮኛል ። አልበም መስራት ከባድ ነገር እንደሆነ እንዳይሰማኝ አድርጎ ነው አብረን ይህንን አልበም የጨረስነው። አልበሙን ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ እስከምጨርስበት ጊዜ ድረስ ጌታ በብዙ መልኩ በሱ ተጠቅሞ እንዴት እንደረዳኝ እኔ ነኝ ማውቀው። የሚሰራቸው ሙዚቃዎች በኢየሱስ ስም እኔ እንዴት እንደምወዳቸው በቃ 🙆 እንግዲህ እንደሰማቾቸው ናቸው 🤌👌 ብቻ ስለ ማፊ በጣም ብዙ ነገር ማለት እችላለሁ... ማፊዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ምን እላለው... የትውልዱ በረከት አድርጎ እግዚአብሔር ለኛ ሰጥቶሀል በጣም ነው ማከብርህ ስላሳየኸኝ መልካም ልብ ስለ ወንድምነትህ ስላደረግከው ነገሩ ሁሉ ጌታ እየሱስ አብይቶ አብዝቶ አብዝቶ ባርኮ ለበረከት ያድርግህ። ቤትህን ኑሮህን ትዳርህን የእጆችንን ስራዎች አሁንም እግዚአብሔር ይባርክ አሁንም በብዙ ሞገስ ይሁንህ ተባረክልኝ 🙌🙌🙌 እግዚአብሔር ይባርክ በሉልኝ ደግሞም እንኳን ተወለድክልን 🎊
4,889 24
27 days ago
በድሬዳዋ        እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር ሁሉ ክብሩ ይውሰድ 🙌 እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ታማኝ፣ የተናገረውን ከማድረግ ምንም የሚከለክለው ነገር የሌለው መልካም አምላክ አለን እግዚአብሔር ይመስገን 🙌     የድሬዳዋ መሃል መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች፣ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች፣በድሬዳዋ ያላችሁ ቅዱሳን ሁላችሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሔር በፊታቸው ስለሰጠኝ ሞገስ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ።        የድሬዳዋ መሃል መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን worship team እንዲሁም ወጣቶች ከፍቅር ስለመነጨው ትጋታችሁ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይባርካችሁ የልባችሁን መሻት ይሙላ ከመልካም ነገር አትጉደሉ ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙌    በዚህ ፕሮግራም ላይ በልዩ ልዩ መንገድ ያገለገላችሁ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ 🙌 ጌታ ስለሰጠ መልካም ጊዜ ስሙ ይባረክ
6,878 33
1 month ago
በመሐል ድሬደዋ መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን 🙌🙌 ልቀህ ታይ እሁድ ከሰዓት 10:00 LT
4,395 37
1 month ago
በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ስላደረገልኝ በጎነት ስሙ ይባረክ የምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መሪዎችን፣ አገልጋዮች፣ worship team ፣ እንዲሁም በልዩ ልዩ መንገድ ያገለገላችሁ ከጎኔ የቆማችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ከማያልቀው በረከቱ ይባርካችሁ🙌🙌🙌🙌🙌🙌
5,734 23
2 months ago
ነገ 🙌 በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ጌታን እናመሰግናለን 🙌🙌
1,464 12
2 months ago
ጌታን አመስግኑልኝ Everlasting Christ Revelation Church እንዲሁም በዚች ቤተክርስቲያን ውስጥ በልዩ ልዩ መንገድ የምታገለግሉ ሁሉ .... በዚህ ቀንም ደግሞ በልዩ ልዩ መንገድ ያገለገላችሁ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በእናንተ አልፎ ጌታ ብዙ በጎነቱን አሳይቶኛል ከማያልቀው በረከቱ ይባርካችሁ 🙌 🙌 🙌 በእኔ በሸክላዋ ከሁሉ በማንሰው የከበረን መዝገብ በውስጤ ያኖርከው ስምህን የሚሸከም እቃ ያደረከኝ ባለቤቴ አንተ ነህ ወደህ ምትሰራብኝ እኔ ዝቅ ልበል አንተ ክበርልኝ እንዳገለግልህ ካህን ያደረከኝ የመንግስትህ ወንጌል ካህን ያደረከኝ ሊቀ ካህናት ልቀህ ታዪ ልቀህ ታዪ ልቀህ ታዪ 4*
14.5k 75
2 months ago
ኢየሱስ ሆይ 🥹🙌
3,797 22
2 months ago
በልዩ ልዩ መንገድ በዚህ አልበም ላይ የተሳተፉ  በጣም የተባረኩ ወንድሞችን ጌታ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ.... በጣም የሚባርክ music ከብዙ አቅምጋ ለጌታ ክብር እንዲሆን ስለተጋችሁ ጌታ ይባርካችሁ ....@atoexodus @izrael.bk @kalabt @johny_sisay @birukjohnn @alazaryibeltall @legetahun_degaga .... እንዲሁም በ background vocal @binyam_yonas @andinetbayisa @yishakfantu @dagm_yohannes የተሳተፋ ወንድሞቼን ጌታ አብዝቶ ይባርክ🙌🙌🙌 በግራፊክስ @cross_motion_graphics እና በፎቶግራፊ @daggyjali በብዙ መንገድ ከጎኔ የቆማችሁ ብቻ ብዙ ጌታን የማመሰግንባችሁ ወንድሞቼ ናችሁ በ mixing and mastering abenezer tafese ብቻ ብዙ ጌታን የማመሰግንባችሁ ወንድሞቼ ናችሁ በፊታችሁ ጌታ ስለሰጠኝ ሞገስ አመሰግነዋለው 😭 እግዚአብሄር ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙌🙌🙌 ቃላትም የለኝ በእውነት
3,597 34
2 months ago
From a photoshoot on November 22, 2024 to the album release this week. Grateful to have captured the moments behind this beautiful project “ልቀህ ታይ”. Big congratulations to you @nuhaminteferi Studio: @harr.creatives BTS: @imbefiker Backlight Holding: @shalom_alemayehu *Thank you guys ”TeamHarr”
7,152 34
2 months ago
Out now
1,160 10
2 months ago
5,819 63
2 months ago
ነገ እንገናኝ ተባረኩ 🙌🙌 ስለ ሁሉ ጌታ ይመስገን 🙌
3,991 42
2 months ago