Picnob
Popular
Top Instagram
Home
i_akae
Posts
DP
አኬ - Ake’
@i_akae
ገጣሚ👉🏿ፊልም ሰሪ / Filmmaker👉🏿poet
Followers
512
Following
113
Account Insight
Score
22.88%
Index
Health Rate
%
Users Ratio
5:1
Weeks posts
Similar user
Posts
Tagged
Stories
DP
Download
ውድ የኃይሉ አመርጋ አድናቂዎችና ወዳጆች ኃይሉ እጅግ የደከመበትን “አሁን” የተሰኘ የመጀመሪያ አልበሙን ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ/ም በራሱ የዩቲዩብ ቻናልና በሌሎች ዓለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያዎች ይዞልን ከተፍ ይላል። የዩቲዩብ ቻናሉን ሰበስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንውን። #ahun #hailuamerga #jano /
@hailujano
?si=JawJvmxm0x7TsI3p
18
0
6 months ago
Download
የሁሉም መፅሐፍት መደብርን
@hulumbooks
ቴሌግራም ይቀላቀሉ:: ያተርፉበታል! https://t.me/hulumbooks Join Hulum Book store’s
@hulumbooks
telegram channel.
11
0
2 years ago
Download
የኃይሉ አመርጋን አልበም አቅም ይሄ ፁሁፍ በደንብ ያብራራል። ስለ አልበሙ ከተፃፋት ፅሁፎች በግንባር ቀድም ከሚቀመጡት ወስጥ ነው ! /151247/ አሁንም አሁንም አሁንም ኃይሉ አመርጋ ✊
17
0
3 months ago
Download
እንኳን ደስ ያላችሁ ! እንኳን ደስ ያለን! ኃይሉ አመርጋ
@hailuamergamusic
በብዙ የደከመበትነ አልበሙን ዛሬ በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ለቋል! ይመቻችሁ!
27
2
6 months ago
Download
ይህ ኃይሉ አመርጋ ነው ! #ahun #አሁን
27
0
6 months ago
Download
#Ahun
43
1
7 months ago
Download
ወዳጆቼ አባ ገብረኪዳን ለሚያሰሩት ሆስፒታልና ትምህርት ቤት እግዛ ታደረጉ ዘንድ እለምናችሁለው። ከአምስት ሺ ብር በላይ አግዛችሁ ደረሰኙን ለላካችሁልኝ ወዳጆቼ የመፀሓፍና የዲቪዲ ፊልም ስጦታ በአድራሻችሁ ለመላክ ቃል እገባለሁ።
8
0
7 months ago
Download
What a cinema ! Cult classic! “Joker: Folie à Deux
18
1
1 year ago
Download
“እግዚአብሔርን ማንም ከቶ አላየውም፤ እርስ በርሳችን ብንዋደድ እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ሆኖአል።” 1ኛ ዮሐ 4:12 #orthodox #ethiopia
33
0
3 years ago
Download
ይሄ የእጅ ምልክት የፀረ ክርስቶስ መገላጫ ነው :: አሁን ቤተክርስቲያናችንን እያሳደደ ያለው በዚህ ምልክት የመጣው መንፈስ መሆኑንን አትዘንጉ !! የክርስትያን ምልክት መስቀል ነው! #orthodox #Ethiopia
45
0
3 years ago
Download
ርዑስ በዓል ጥምቀት 🎉🎉🎉
43
1
3 years ago
Download
ዕፁብና ውብ !!
52
0
3 years ago
View more