Ethio telecom

@ethiotelecom

Ethio telecom is an integrated telecommunications solutions provider operating in Ethiopia. We offer telecommunication services.
Followers
91.9k
Following
30
Account Insight
Score
43.34%
Index
Health Rate
%
Users Ratio
3064:1
Weeks posts
💥 የፈለጉትን ሞያ ለ2 ሰዓት ያለገደብ በ35 ብር ብቻ ይማሩ! 🎁 የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ኢንተርኔት ጥቅል በ*999# ፣ በአርዲ ቻትቦት ወይም በማይ ኢትዮቴል በ35 ብር ብቻ ይግዙ! 🔗 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ! #2HoursUnlimitedPackages #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
5 0
11 hours ago
✨🎁 ምርጥ ግዜ ለልጅዎ በኪድጆ!! ልዩ የቅዳሜና እሑድ የዳታ ጥቅሎችን ከ2500 በላይ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችና ጌሞችን አካቶ ከያዘው ኪዲጆ ቲቪ ጋር ያግኙ! ❇️ 250 ሜ.ባ + 250 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ18ብር ❇️ 500 ሜ.ባ + 300 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ28ብር ❇️ 1 ጊ.ባ + 500 ሜ.ባ ለኪድጆ - በ45 ብር 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኟቸዋል፡፡ ✅ ኪዲጆ ቲቪ ለመመዝገብ ለዕለታዊ በ2 ብር ‘A’ ፣ ለሳምንታዊ በ10 ብር ‘B’ብለው ወደ 9013 ይላኩ! 🛑 ማቋረጥ ሲፈልጉ Stop A፣ Stop B ብለው 9013 ላይ ይልካሉ፡፡ #WeekendPackage #KidijoTv #Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
3 0
16 hours ago
የቅዳሜና እሑድ ልዩ ጥቅሎች! ቅዳሜና እሑድ ዘና የምንልባቸውን ልዩ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ እናገኛለን። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
4 0
19 hours ago
በተመረጡ ጥቅሎች 20% ስጦታ! የተመረጡ የዕለታዊ፤ ሳምንታዊ እና ወርኃዊ ጥቅሎችን በቴሌብር ስንገዛ 20% ጉርሻ እናገኛለን፡፡ ልዩ ቅናሽ የሚያገኙባቸውን ጥቅሎች ይመልከቱ: https://bit.ly/20packages20discount *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ጥቅል ስንገዛ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
4 0
1 day ago
ቴሌብራችንን ከፋይዳ ጋር እናስተሳስር! የቴሌብር አካውንታችንን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳስር ደረጃችንን እናሳድግ! የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ ። ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
6 0
1 day ago
ዘርፈ-ብዙ ጥቅም በዘኔክሰስ ሞባይል! 🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) መጠቀም የሚያስችሉ 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫነባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ወይም 👉 በዘመን ገበያ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA ያገኟቸዋል! ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hTWxQl #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
7 0
1 day ago
✨ መልካም ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን! ቀኑን በማስመልከት የቀረቡትን ጥቅሎች ለራስዎ እና ለሌሎች በስጦታ በመግዛት ከቤተሰብዎና ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ቆንጆ ጊዜ ያሳልፉ። 👉 በማይ ኢትዮቴል እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያገኙታል። #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
4 0
1 day ago
ከቆጠቡ አይቀር በሳንዱቅ! በሳንዱቅ ላይ እየቆጠብን እስከ 7% ወለድ ወይም ያለ ወለድ የቁጠባ አማራጮችን እናግኝ! ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የቀረበ የአነስተኛ ቁጠባ አገልግሎት ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች በቴሌብር በቀጥታ ገንዘባቸውን ቆጥበው እስከ 7% ወለድ ወይም ያለ ወለድ የቁጠባ አማራጮችን እንዲያገኙ ያደርጋቸዋል። *127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንቆጥብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
9 0
2 days ago
የማይታይ ድልድይ በመዘርጋት መረጃን በራዲዮ ሞገድ አማካኝነት ከአንዱ ጫፍ ወደ ሌላ በማስተላለፍ ከተማን ከከተማ፣ ሕዝብን ከሕዝብ ያገናኙ የጎንደር የማይክሮዌቭ ማማዎች! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
4 0
2 days ago
በቴሌብር ሱፐርአፕ ጥቅል እንዴት መግዛት ይቻላል? ቴሌብር ሱፐርአፕን ያውርዱ: https://bit.ly/telebirr_SuperApp ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
10 0
2 days ago
🚀 የመደበኛ ኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎት ባሉበት ሆነው በቀላሉ ያግኙ! WiFi እና መደበኛ ስልክ በማንኛውም ጊዜ፣ በዲጂታልና ቀላል በሆነ መንገድ አገልግሎቶችን ይጠይቁ። 🌐 በWeb-GIS የታገዘ የቅድመ-ጥናት (Auto-Survey) ጥያቄዎችን ለማቅረብ 📦 የአገልግሎት ትዕዛዞችን በኦንላይን ለማዘዝ እና ለመከታተል 🛠 የሞባይል፣ የመደበኛ ስልክ እና የ WiFi ብልሽቶች በቀላሉ ለማስመዝገብ 💳 በቴሌብር የተቀናጀ አስተማማኝ የዲጂታል ክፍያ ለመፈጸም 🔗 ለተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎቱን ለመጀመር፡ https://fixedservices.ethiotelecom.et/ #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
9 0
3 days ago
✨🎁 እስከ 49% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ከ20% ተጨማሪ ስጦታ ጋር ላንቺ! ከመደበኛ ጥቅል እስከ 49% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡልሽን ልዩ የሴቶች የሞባይል ጥቅሎች እየሸመትሽ ወጪሽን ቀንሺ፤ የዕድሉ ተጠቃሚ ሁኚ። 👉 በ *999#፣ በአርዲ ቻትቦት፣ በማይ ኢትዮቴል መተግበርያ እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር! ⚠️ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ዲጂታል መታወቂያሽን በመያዝ ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ በይ። ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/WomensPkg #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
3 0
3 days ago