Picnob
Popular
Top Instagram
Home
danielomam
Posts
DP
Daniel Amdemichael
@danielomam
Followers
7,937
Following
326
Account Insight
Score
33.68%
Index
Health Rate
%
Users Ratio
24:1
Weeks posts
Similar user
Posts
Tagged
Stories
DP
Download
ወዳጆች የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን:: December 31, 2025 ከ8PM ጀምሮ የ New Year’s Eve ፕሮግራም ይኖረናል:: በዳላስ አካባቢ የምትገኙ ሁሉ መጥተን አመቱን በሙሉ ጠብቆ እዚህ ያደረሰንን እግዚአብሔርን አብረን እንድናመሰግን በአክብሮት እንጋብዛለን::
123
2
4 months ago
Download
የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ወዳጆች!! ከ December 26-28, 2025 በአዲስ ልደት ቤተክርስቲያን ልዩ ኮንፍረንስ ይኖረናል:: በዲሲና በአካባቢዋ የምትኖሩ ወገኖች መጥታችሁ የእግዚአብሔርን በረከት አብረን እንድንካፈል በአክብሮት እጋብዛለሁ::
163
1
4 months ago
Download
የካቲት 23 /2017 ዓ.ም በሚሊንየም አዳራሽ እግዚአብሔር ረድቶን ለክብሩ በሚል መሪ ሀሳብ የመዝሙር ድግስ ተዘጋጅቶ እንደነበር ይታወሳል። በቅርቡ በዛን ቀን የተባረክንባቸውን 25 (ሀያ አምስት) መዝሙሮች በ /
@danielamdemichael
?si=ghMBLLWa9n2FVHIi ዩቲዩብ ቻናል እንደሚለቀቅ ሳሳውቃችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው። ዳንኤል አምደሚካኤል የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትጠብቁ ማለት እወዳላሁ ተባረኩ። #DanielAmdemichael #Tohisglory #ለክብሩ #mezmurconcert #millenniumhall #25worshipsongs
1,501
23
7 months ago
Download
በጉጉት ልሰማ የምጠብቀው አልበም! የተወደድክ ወንድሜ ላሊ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ::
106
0
9 months ago
Download
የወንጌል ብርሃን
358
6
1 year ago
Download
766
9
1 year ago
Download
ለክብሩ with
@danielomam
@Millennium
Hall Photographs Thank so much Brothers
@segenet_dawit_mamo
@_abrsh_photography__et
@seifemichiael
@seifemichiael
Pro light
@sam_engida
1,731
13
1 year ago
Download
ዛሬ “ለክብሩ” TO HIS GLORY የካቲት 23 በሚሊኒየም አዳራሽ አብረን እግዚአብሔርን የምናመልክበት የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁም በሰአቱ ተገኝታችሁ አብራችሁን ጌታን እንድታመልኩ በአክብሮት እንጋብዛችኃለን። #Danielamdemichael #apexevents #ለክብሩ#Tohisglory #mezemurconcert #milleniumhall #jesus #christian #worship #legeta #protestant
515
0
1 year ago
Download
“ለክብሩ” TO HIS GLORY የካቲት 23 በሚሊኒየም አዳራሽ አብረን እግዚአብሔርን የምናመልክበት የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁም በዛን ዕለት ተገኝታችሁ አብራችሁን ጌታን እንድታመልኩ በአክብሮት እንጋብዛችኃለን። #Danielamdemichael #apexevents #ለክብሩ#Tohisglory #mezemurconcert #milleniumhall #jesus #christian #worship #legeta #protestant
265
2
1 year ago
Download
“ለክብሩ” TO HIS GLORY የካቲት 23 በሚሊኒየም አዳራሽ አብረን እግዚአብሔርን የምናመልክበት የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁም በዛን ዕለት ተገኝታችሁ አብራችሁን ጌታን እንድታመልኩ በአክብሮት እንጋብዛችኃለን። #Danielamdemichael #apexevents #ለክብሩ#Tohisglory #mezemurconcert #milleniumhall #jesus #christian #worship #legeta #protestant
192
2
1 year ago
Download
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር "ለክብሩ" TO HIS GLORY በሚል መሪ ሃሳብ የካቲት 23 በሚሊኒየም አዳራሽ አብረን እግዚአብሔርን የምናመልክበት የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁም በዛን ዕለት ተገኝታችሁ አብራችሁን ጌታን እንድታመልኩ በአክብሮት እንጋብዛችኃለን። #Danielamdemichael #apexevents #ለክብሩ#Tohisglory #mezemurconcert #milleniumhall #jesus #christian #worship #legeta #protestant
691
7
1 year ago
Download
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር “ለክብሩ” TO HIS GLORY በሚል መሪ ሃሳብ የካቲት 23 በሚሊኒየም አዳራሽ አብረን እግዚአብሔርን የምናመልክበት የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁም በዛን ዕለት ተገኝታችሁ አብራችሁን ጌታን እንድታመልኩ በአክብሮት እንጋብዛችኃለን። #Danielamdemichael #apexevents #ለክብሩ#Tohisglory #mezemurconcert #milleniumhall #jesus #christian #worship #legeta #protestant
269
1
1 year ago
View more