Home binandiePosts

Binandie

@binandie

My new album "Nech Teff" is out!
Followers
1,973
Following
68
Account Insight
Score
28.19%
Index
Health Rate
%
Users Ratio
29:1
Weeks posts
መልካም ፋሲካ 🇪🇹 Executive Producer - @lalaproductions.et Music Composition, Mix and Master - @binandie Live Band - Ziemazez Folk Band Director - @henk_b7 Producer - @amana_0_ Director of Photography - @rasdagi8 Costume Design - @_dhazaria_ @nin_lido Hair & Makeup Artist - @reedddd_ & @fevendreadlocks Gaffer - Bonsa Grip - @atotaashenafi BTS Photographer - @batsinael BTS Videographer - @dagdaniel59 Editor and Colourist - @rasdagi8 Typography - @dmbxi.jr Location - @jebastudio_ #robajunior #easter #eraswanshuruba
0 27
1 month ago
I’m so sorry bro it’s a bad loss for me. May God give strength to your family. R I P
0 0
3 months ago
Graffiti Art by @lijyaredoffical
0 0
8 months ago
ከምወዳቸው ሥራዎቼ አንደኛው ይኽ ነው የመጀመሪያ አልበሜን “ነጭ ጤፍ” ዩቲዩብ ላይ እና በተለያዩ ዓለምአቀፍ ማጫወቻዎች ታገኙታላችሁ አድምጡት። አመሰግናለሁ። ቢንአንዴ ዜማአዘዝ ስትዲዮ . . #binandie #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #etv #newsintro
14 2
8 months ago
አይ ሞኙ ቪድዮ ተለቀቀ
3 1
8 months ago
We have finished the video for the song "Ay Mogunu" from the various songs included in the “Nech Teff” album. It will be available to you soon. Until then, please subscribe to our channel and share. Have a good time. /@binandie_official ?si=pPt07uNhVn0adO0G
28 3
8 months ago
Out Now @binandie
33 1
9 months ago
አዲስ ዕድሜ እና አዲስ አልበም ከብዙ ክፉ እና ከባባድ ነገሮች ጠብቆኝ ለዚህ ያደረሰኝን ፈጣሪዬን አመሰግነዋለው። ሐምሌ ፲፪ በዚህች ዕለት ነበር ፈጣሪ; ትውልዴን ፣ ዘሬን ፣ ወላጆቼን ፣ ሀገሬን ፣ መልኬን ፣ ጠጉሬን መርጦልኝ ወደዚህ ምድር እንድመጣ የወሰነልኝ። አመሰግነዋለሁኝ። መልካም የልደት ቀን ለእኔ!!! “ነጭ ጠፍ” በጣም ብዙ የደከምኩበት እንዲሁም ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ያልተለመዱ ፕሮፌሽናል የሙዚቃ ሳዎንዶችን ፣ የሙዚቃ ቅንብሮችን እንዲሁም ዜማዎችንና አዛዜሞችን ይዤላችሁ ቀረብኹኝ። “ነጭ ጤፍ” ሙዚቃን በሙዚቀኛ ፣ ተሰጥዖን በዕውቀት ያዋደደ ድንቅ አልበም ነው ስትሰሙት ትወዱታላችሁ። “ነጭ ጤፍ” የተለያዩ አንጋፋ እና ጀማሪ ድምፃዊያንን ፣ ደራሲዎችን እንዲሁም ሙዚቀኞችን አሳትፏል። በተለያዩ ፕላትፎርሞች ይቀርባል እስከዚያ ድረስ YouTube ቻናሌን Subscribe አድርጉልኝ። Binandie Official ይልላችኋል። አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!! ሠላም ለሀገራችን። ቢንአንዴ /@binandie_official Photo credit - Focus Photo Album Art - Kira Creative Visualization - ABD #binandie #nechteff #ethiopia #ቢንአንዴ #ነጭጤፍ #zemazez
35 2
9 months ago
“ዘመድዬ” ህብስት ጥሩነህ ሙዚቃ ቅንብር ሚክስ እና ማስተር - ቢንአንዴ በ ዜማአዘዝ ስትዲዮ ቪዲዮ - ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ)
11 2
11 months ago
"ሸዋየው ድንኳኑ ስለሰፋበት ጎጆም አልቀለሰ የሚኖርበት።" Aschalew Fetene Ardi #ethiopia🇪🇹 #ethiopianculture #binandie #aschalewfetene #ziemazez #zsf
29 0
1 year ago
ለ ጥምቀት ከተሰሩት ስራዎች; ኹለት ዘፈኖችን በማቀናበሬ ደስታ ይሰማኛል። “አሞራው ካሞራ” አስቻለው ፈጠነ “ጎንደሬ በዝና” ያቤክ ሞላ ሊንክ አስቀምጬላችኋለው። መልካም ተዝናንዖት። ዜማአዘዝ SF @ziemazez_song_factory https://youtu.be/7Nqt4vRQBFg?si=M4tiJPAsX9e9Xqww https://youtu.be/l0GnIK6YdYY?si=UGTtVHi2Y6fRmwp0
27 2
1 year ago
27 2
2 years ago