Behailu

@behailu23

Followers
378
Following
609
Account Insight
Score
21.68%
Index
Health Rate
%
Users Ratio
1:1
Weeks posts
GERD (Great Ethiopian Renaissance Dam) is more than concrete and water — it is the living proof of our unity, sacrifice, and resilience. From farmers and students, to workers and the diaspora, every contribution carried this dream forward. Some gave their sweat, others their savings, and many gave their lives — today, their legacy flows through the GERD. It is a gift to Africa and a symbol to the world of what nations can achieve through determination and cooperation. The GERD is a beacon of energy independence and regional partnership. It shows that when Ethiopia unites, no dream is too great. Today, we don’t just celebrate a dam, we celebrate the spirit of a nation that always rises stronger.
2 0
8 months ago
ነፍስ ይማር!
1 0
2 years ago
ስንፈተ-ኢኮኖሚ The Ethiopian economy in need of economic-viagra የኢኮኖሚ ስንፈት ከያዘው ቆየ! እናማ ስንፈት ከያዘው አገር ጋር ማን ይተኛል? ልክ እንዳኮረፈች ሚስት ሁሉም አገራትና ተቋማት ጓዛቸውን ጠቅለው ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ተለይተዋል፣ ለዛም ነው፣ ልክ ኪሱ ብር እንዳጣ ሰው ከግራም ከቀኝም ካሉ ጎረቤቶች ጋር መስማማት የከበደው! ኮርማው ተዳክሟል፣ ደክሞታል UAE'ም ብትሆን ልክ ሚስትህን ጥለህ ና እንደምትል ውሽማ ናት፣ ከዛ ተክለፍልፈህ ተፋተህ ስትሄድ ከተብለጨለጨ ነገር ውጭ ምንም ስለ ኑሮ(ኢኮኖሚ) የማታውቅ ሆና ታገኛታለህ፣ ሁሌ ውጪ ጋብዘኝ ነው፣ የቤቱን ካፒታል በውበትና ሜካፕ በተብለጨለጩ ነገሮች ታራቁተዋለች፣ UAE ማለት እረሃብህን የማትረዳ ሃብታም ውሽማ ማለት ነች፣ አንጀትህ ታጥፎ እያየች ልትጋብዝህ የምትችለው ጣፋጭ ብቻ ነው፣ እናም ጣፋጩ ይዘጋህና የጠገብክ መስሎህ ሃገራዊ ድሪያውን ታጦዘዋለህ! ረሃቡም አፍታ ሳይቆይ ይመለሳል፣ UAE ስላንተ ስንፈተ-ኢኮኖሚ ብዙም አያሳስባትም ያንተ አይነት ኮርማዎችን ብዙ ያየች በመሆንዋ! ልጆቹን መመገብ ላቃተው ለራበው አባወራ፣ ሃብታም ውሽማ ምኑ ነች? ምኑም! ሽሮ መብያውን (ማስደሰቻውን) ተሰልቦ፣ መደበሪያዋ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው! ጫካ ለጫካ ውብ ቤት ሰርቶ (ገንብቶ) ሃብታም ውሽማን ለማስደሰት የሚደረግ ጥረት ያዋጣ ይሆን? የኛ ነገር ልክ ልጆቹ እየራባቸው በየመሸታ ቤቱ ውሲኪ እንደሚራጭ አባት ሆንዋል! መልክ መስራት ብቻ The economic-viagra (loan,aid) may provide a temporary solution for a deeply ingrained performance issue, but it won't address the enduring problem we face! or Shall back to የሰማኒያ ሚስትህ! ይህ ካልሆነ ግን ልክ ሰክሮ እየመጣ ጎረቤቶቹን እንደሚበጠብጥ አባወራ ስንባላ ልንኖር ነው፣ ኮርማው (ኢኮኖሚው) ከመሞቱ በፊት፣ አገዛዙ ሊታደገው ይገባል! Orginal and Credit to: /posts/robel-bisrat-79482552_economy-ethiopia-africa-activity-7150370039747985408-i1TX?utm_source=share&utm_medium=member_ios
2 0
2 years ago
አባታችን!
1 0
3 years ago
🔥🔥🔥🔥 እናት ሀገር ኢትዮጵያ ❄️❄️❄️❄️
3 0
3 years ago
❤️❤️❤️❤️
2 0
3 years ago
🍇🍇ሁሉን እርሱና በዚህ እና መሰል የማሊ ሙዚቃዎች ውስጣችሁን አዳምጡ🍇🍇 ለኢትዮጵያም ሰላም እንስጣት 🫰
0 0
3 years ago
ገንዘብ ሰውን ሲበልጥ! ትንሽ የሆነ ርህራሄ እንዴት ከሰው ጠፋ?
0 0
3 years ago
በአዋጁ መሰረት እናመሰግንሻለን 🙂 የተሻለ ቀን ይመጣል ከልብ በደስታ ፈገግ እምትይበት እምንልበት!
1 0
3 years ago
ብጹዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ የብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤትና የውጭ ጉዳይ መምሪያ የበላይ ኃላፊ፣ የድሬዳዋና ጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ በጠና በመታመማቸው አዲስ አበባ 22 ማዞሪያ አካባቢ ወደሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ተወስደው ከፍተኛ የሕክምና ክትትል እየተረገላቸው ይገኛል። ለብጹዕ አባታችን ምህረቱን ያውርድላቸው። በረከታቸውም አትለየን !
1 0
3 years ago
😎ቤቲንግ በቴሌብር 🫠 ቢሆንም ቴሌብር ለዲጂታል አለሙ እየሄደበት ያለውን ርቀት አደንቃለሁ!
1 0
3 years ago
ደህና ደሩ! 🫣
0 0
3 years ago